text stringlengths 1 146 | label int64 0 2 |
|---|---|
በአዕምሮህ ያሰብከው በተግባር እንዲቀየር ረጅም የመሪነት ግዜ እንዲኖርህ እመኛለሁ! ሀገራችን ከአንዣበበባት አደጋ ለመታደግ የጀመርከው የማስታረቅ ስራህ ፍፃሜው ያማረ እንዲሆን እንዲ… | 0 |
ጥቂት መከራ ከተቀበለሽ በኋላ በክርስቶስ በክርስቶስ ዘላለማዊ ክብሩ የጠራችሁ የጥበብ ሁሉ አምላክ ራሱ ይመልሳል ፣ ጽኑ ፣ ጽኑም ያደርጋችኋል። ለእርሱ ለዘላለም ኃይል ይሁን አሜን 1 ኛ ጴጥሮስ | 0 |
ኢትዮ ቴሌኮም በመላው አገሪቱ በ45 ዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ አራት ሺ የኣማራና የኦሮሞ ተወላጆች ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ16 ሚሊየን ብር ድጋፍ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ፡፡ | 0 |
ኢዜማ - ሴቶች ! የኢዜማ ዞናል የሴቶች ስብሰባ ከአምስት ዞኖች ማለትም ከጋሞ፣ከወላይታ፣ከሰገን ሕዝቦች፣ከሀድያ-ከካጠና እና ከጎፋ ዞኖች የተወጣጡ የሴት ተወካዮች በተገኙበት ዛሬ በ… | 0 |
ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ የድርጅታችን አባል መሆን ይችላል። ወንጀል ካልሰራ። - ፕ/ር መረራ ጉዲና የኦፌኮ ሊቀ መንበር | 0 |
እስከ ድል ይቀጥላል!! ድል ለዴሞክረሲና ለአዲስ አበቤ!! | 0 |
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአመለካከት እና ሐሳብን በነጻ የመያዝና የመግለጽ መብት ልዩ ዘጋቢ (ራፖርተር) የሆኑት ዴቪድ ካዬ ከህዳር 22 እስከ 29 ቀን 2012 በኢትዮጵያ ይፋ… | 0 |
እውነት ነው! . . ኪስ ውስጥ አለመያዝ የኤርፎን እድሜ ከሚያረዝሙ መንገዶች መሃል ዋነኛው እንደሆነ ደርሰንበታል። | 0 |
/ ትግል ለጀግና ክብሩ ነው! / እውነት አርነት ታወጣለች / | 0 |
ሰላም | 0 |
ከምርጫ 97 በኋላ ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ. ተሻሽሏል ይባላል። በዚህ ላይ ያለዎት አስተያየት ምንድን ነው? ኦቦ ቡልቻ ደመቅሳ: በጣም ተሻሽሏል እንጂ። ይበልጥ አምባ ገ… | 0 |
ብርሓኑም ጀግና የሆነበት አገር | 0 |
ተክለሃይማኖት ተወለዱ እሰይ እሰይ(2) የዓለም ብርሃን(2) የጽድቅ ፀሀይ (2) ባለሟሉ የአምላክ አገልጋይ(2) | 0 |
ግሩም ሥራ ጥበብ | 0 |
ወሎ ክልል ቢሆን ጥሩ ነው ?? | 0 |
ህወሀት እድሜ ጠገብና በአላማ ፅናት የማይታማ ነበር። አገርን እርሥ በርሡ በማፋጠጥ፣ ዘረፋና ኢፍትሀዊነትን ባለመታገል አረከሠው እንጂ የመሥዋእትነት ድርጅት መሆኑም አይካድም። | 0 |
ሠላም ለኢትዮጽያ | 0 |
የኢትዮጵያ ተሰፍዋ ፈጣሪዋ ብቻ ነው:: | 0 |
******************************** ማነው እናቱ ደስ እንዲላት ከገብያ ስትገባ ቡና አቀራርቦ የጠበቀ ደግ ******************************** | 0 |
ክብርት ሚ/ር ወ/ሮ ዳግማዊት ከምሥጋና ጋር ... የብርቅዬ ኢትዮጵያችንን አንድ ክፍለ ህዝብ በመወከል በብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራርነተዎ ... ወኪል… | 0 |
መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም ይሁን የእግዚአብሔር ፍፁም ፍቅር ሰላም ፀጋ አንድነት ከሁላችን ጋር ይሁን። መልካም አዲስ አመት። | 0 |
የሰንበት እረዴት በረከት ይደርብን መልካም ሰንበት | 0 |
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና የእግር ኳስ ክለቦች ፣ የምንወዳችሁ የከተማችን ክለቦች ናችሁ። በእግር ኳስ ውስጥ ጠንካራ ሆናችሁ እንድትቀጥሉ እንፈልጋለን። | 0 |
የሚገርም ታሪክ ልቤን ነው የነካው አንብቡት ቢቢሲ ነው የዘገበው እስቲ ለዚ ወጣት ለሳለፈው ውጣ ውረድ ስራ እናፈላልግለት at least ሼር በማድረግ ተባበሩት | 0 |
ፈረንጅ ሁሉ ሐብታም አይደለም | 0 |
መረጋጋት ያስፈልጋል! | 0 |
ዛሬ በህዳሴው ግድባችን ዙሪያ ወሳኝ ወይይት ከግብፅ ልሁካን ጋር ይደረጋል። ዉጤቱ ምንም ይሁን ምን የዉስጥ ሰላማችንን እና አንድነታችን ማጠናከር ግን የግድ ይላል። | 0 |
የኔ ምኞት አገሬ እንደ ያኔው እንደ ድሮው ፍቅር ሰላም መተሳሰብ የሰፈነባት ኑ ብና ጠጡ እንደያኔው የምንባባልባት ያንድነት አገር ሆና ማየት ብቻ ነው ?? ሰላም ለሀገሬ ለወገኔ ?? | 0 |
ለህብረተሰቡ ጥቅም ነው የምንሰራው እያላችሁ የምትምሉ፣ የምትገዘቱ ሚዲያዎቻችን እስቲ አንዴ እንኳን ለቃላችሁ ታመኑ። የጋዜጠኝነትን ሀሁ ተወጡ | 0 |
ለምን ከከተማ ወጣ ብለን አንዝናናም? | 0 |
ፐ | 0 |
ተአምረኛ የሆነ ሰው እኮ ነው ሲፈልግ ሲፈልግ | 0 |
የኢዜማ የአዲስ አበባ ምርጫ ወረዳ 11 ከአባላት፣ ደጋፊዎች እና የአካባቢው ነዋሪ ጋር የሚያደርገውን ውይይት ዛሬ አካሂዷል! የምርጫ ወረዳው ሥራ አስፈጻሚ እስካሁን የተከናወኑ ሥራዎ… | 0 |
እንደአንተ የሚያስብልኝ ቢኖር! ውይ የእኔ አሳቢ! አብሽር አልሞትም! | 0 |
በተመሳሳይ ሰዓት የሸገሯ ብሌን ዮሴፍ አምሳሉን እያጫወተች ነፍሳችንን ባታድናት ማን ይታደገን ነበር? እኮ ማን! ?? | 0 |
በኤፍራታና ግድም ወረዳ በካራለጎማ ቀበሌ አራት እግር ያለው የዶሮ ጫጩት ተፈለፈለ | 0 |
Haha ?? ከፈረንጁ ጋር ያለችው ቆንጅዬ ይሄን ትዊት ባየች ጊዜ ኮሚቴውን ወጋሁት አለች የሚባለው እውነት ነው እንዴ??? ?? | 0 |
ለመላው_የክርስትና_እምነት ተከታዮች በዉጪም በሀገር ውስጥም ያላችሁ የሀገሬ ሰዎች ወምድሞቼና እህቶቼ ፤ አባቶቼና እናቶቼ… | 0 |
መላው ኢትዮጵያዊያን አመፅንና በቀልን በመተው ለአገራቸው ሰላምና መረጋጋት እንዲተጉ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ፡፡ | 0 |
መልካም ገና ለመላው የኦርቶዶክ እምነት ተከታዮች | 0 |
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) የልደት በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ | 0 |
1/2 አቶ ደመቀ መኮንን የEPRDFና እህት ደርጅቶች ጉዞና መወሃድን በተመለከተ በዋልታ TV ማብራርያ ሲስጥ ያለፉት 28 አመታት የጨለማ ዘመን ብቻ እንዳልነበሩ አብራርተዋል። | 0 |
...... እምነት፣ የሚንቀለቀለውን ደመራ፣ በንፁህ ውሃ እንደተሞላ ገንዳ ዘለህ እንድትገባበት የሚያስችልህ ልበሙሉነት ይሠጥሀል። | 0 |
እውነት! ብለሻል የኔ አስተዋይ ሰላም እደሪልኝ ?????????? | 0 |
በትክክል የኔ ቆንጆ | 0 |
Annaya የኔ ቆንጆ እህት እንኩዋን አደረሰሽ ???? | 0 |
መልካም ልደት ?? ፍትህና ነፃነት ካንተው ጋር ይሁን !! ????❤ | 0 |
ሁሴን ወንድሜ | 0 |
አሁን ብዙ በድርቅ የሚሞት የለም | 0 |
ልክ ብልሀል ማን ይስማናል | 0 |
ጥር 22 ለሞጣ የሽብር ሰለባዎች የምናደርገው ድጋፍ የተዘረፉትንና የወደመባቸውን ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይኾን ስነ–ልቦናቸውንም ጭምር የሚጠግን መኾን አለበት።… | 0 |
ለኢትዮጵያ ወጣት አይሙት ፖለቲከኛ አይሙት አዛውንት አይሙት ህጻን አይሙት ነገር ግን ኢትዮጵያችንን ወደፊት ሊወስዱ የሚችሉ አዳዲስ ሀሳብ ጠቃሚ ሀሳብ ፤ እኩልነት የሚያመጣ ሀሳብ ፤… | 0 |
ያሬድ ዘውድነህ በውጪ የሙከራ እድል አግኘቷል | 0 |
ዶርዐቢይ፤ ጥሩ ላገለገሉ የክብር ዘበኞችንየመንግሥት ሠራተኞን ጭምሮ ማመሥገን/መሾም/መሸለም እናም መሻር/ከሥራ ማባረር የመሪ ጥንካሬ ኢንጂ ድክመት አይደሉም። | 0 |
ይሄንን ነው አሃዳዊነት የሚሉት። እንደዛ ከሆነ አሃዳዊነት ይለምልም፤ ይደግ ይመንደግ። አሃዳዊነት ይህ ከሆነ አዎ አሃዳዊነትን እደግፋለሁ። | 0 |
☀️Seeking the Messiah_ እነሆም በኢየሩሳሌም ስምዖን የሚባል ሰው ነበር ፤ ይህም ሰው የእስራኤልን መጽናናት የሚጠባበቅ ጻድቅና ትጒሕም ነበር። መንፈስ ቅዱስም በእርሱ ላ… | 0 |
ህልውና በእግዚአብሔር እጅ ነው | 0 |
የሚገርም ትዝታ | 0 |
እውነት ነው እሱ :) | 0 |
ይህ ሽታ ነፈቀኝ፡፡ 1 ኢትዮጲያ | 0 |
ፈታ በይ እና እንብቢው። ከመንፈሳዊ መጻህፍነቱ ባሻገር አሪፍ አሪፍ መዝናኛም ትምህርትም ያለበት መጽሃፍ ነው። ብዛቱ በርግት ያጨናንቃል። | 0 |
ጀርመን ለኢትዮያ የ352.5 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለገሰች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት የጀርመን የኢኮኖሚያዊ ትብብር ሚኒስትር ዶ/ር ገርድ ሙለርን እና የሠራተኛና ማኅበራ… | 0 |
አክሱም ዛሬ !♥ ሰላም ለሀገራች ኢትዮጵያ????❤?? | 0 |
መሪዬ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ስላንተ ሳስብ ይደክመኛል እንደ ድፎ ዳቦ እሳቱ ነደደብክ በጣም ነው እምታሳዝነኝ ዬethiopia መሪ dr. አብይ አህመድ በፀሎትም በድምፅም ከጎንህ ነኝ | 0 |
ፀጋን የተመላሽ ድንግል ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ አሜን | 0 |
ጀግናዬ ትንሽ ጥሌ | 0 |
እኛ እኮ... መተሳሰብ ያነበረን መረዳዳት ያጀገነን ልዩነት ያልለያዬን ፍቅር ያሻገረን በውብ ቀለም የተቀለምን ኢትዮጵያውያን ነን!❤ | 0 |
?????? ኧረ ክፉ ያርቅልን። እውነት ነው። | 0 |
ቃላት አጣሁላት... ጌታ ሆይ አንተ ጠብቃት... | 0 |
ሁለት የዘመን መለወጫ ያላት ብቸኛ ሀገር | 0 |
?? ይቅርታህን ልማታዊ ጋዜጠኞች በልልን ..እየተዋወቅን | 0 |
ከኣልኮልና ሲጋራ ከኤክሳይዝ ታክስ የሚገኘዉ ገቢ የህብረተሰቡን ጤና ለማበልፀግ ያሉት ተወዳሽ ነዉ። ሆኖም ገንዘብ ሚኒስቴር ይህንና በሲጋራ ላይ መጣል ያለበትን 30%+8ብር በፓኮ ስራ… | 0 |
ጥያቄህን Yrga ተመልክተው ይመልሱልሃል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ?? እኛ “... if real” ከሚለው ኋላ ነው የገባነው።… | 0 |
ፊሊ በጣም የማከብረው የልጅነት ትምርት ቤት ሙዚቃ አስተማሪዬ ነበር ፍቅር የሆነ ሰው ነው። ፊሊ በሙዚቃ ብቻ ሳይሆን በባስኬት ጨዋታ የተለየ ብቃት የነበረው ለጊዮ… | 0 |
እንደ አገር መኖር በኣብዛኛው የአረብ አገሮች ፍላጎት ስለነበር ይህንኑ ኣቋማቸው ለማለዘብ ደግሞ ኣቢይ ኣህመድ ከአረብ አገሮች ጋር ጥሩ የዲፕሎማሲ ስራ እየሰሩ ነው ..2/3 | 0 |
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት-1 Peter :1 23 ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ። | 0 |
ለመገናኛ ብዙሃን አባላት! በደምቢዶሎ የታገቱ ኢትዮጵያውያን ድምፅ ለመሆን ጥር 23 በአአ የሚደረገውን ሰላማዊ ሰልፍ በተመለከተ አስተባባሪ ኮሚቴው ነገ ዓርብ ጥር 22 ከርፕፋዱ 4:… | 0 |
የምወድሽ፣ የምሳሳልሽ፣ እናቴ፣ ሃገሬ፣ ኢትዮጵያ! ከላይ አረንጓዴ አለ ኣ? ከመሐል ደሞ ቢጫ ከስር ደሞ ቀይ... በቃ ሁሌም በእነሱ ነው መድመቅ የምፈልገው... | 0 |
የዚህ ቤት ከፍለን የማንጨርሰው ውለታ አለብን The best place in Addis ?? ሌሎችም የኢትዮጵያ ከተሞች የዚህ ዓይነት ቤት ይኖራቸው ዘንድ ምኞቴ ነው????❤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ 24… | 0 |
ኦሮሞ ሚባል ግሩፕ አለ የግሩፑን አባላት ቢያሳውቀን መልካም ነበር። ንቀቱን እንኳ መደበቅ አይችልም። | 0 |
እንዴት ባለምስጋና ድንግልን እናመሰግናት ዘንድ ይቻላል? ፈጣሪዋን በማህፀኗ ከወሰነችው ከቅድስት ድንግል ማርያም በላይ ከአዕምሮ ሐሳብ ከፍ ያለች ታምራዊ ንግስት ግን ዘለዓለም አይገኝ… | 0 |
ባልደራስ ጥር 22 እኔ ለእሷ ለእሱ በሚል በአዲስ አበባ በገለልተኛ አካል ለተጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ ድጋፉን ሰጠ። | 0 |
ድል ለ ዴሞክራሲ! ;) | 0 |
ታኬ በጣም በርቱልን ሰዉ ያውራ እናንተ ስሩ ለሀገራቹ ሰርታቹም እያሳያቹን ነው። ዶ/ር አብይም ፡ ኢ/ር ታከለ የእኔ ጀግና ናቹ መቼም ታሪክ አይረሳቹም | 0 |
ጊዜ ለኩሉ ይባል የለ! | 0 |
ቀራኒዮ-አምቦ መውጫ መንገድ፣ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ-ክራውን ሆቴል እና አለምጸሃይ ሸጎሌ መንገድ ፕሮጀክቶች ዛሬ ከተመረቁት ፕሮጅከቶች መካከል ተጠቃሽ ናቸው፡፡ | 0 |
ሊጉ ላይ ግልፅ የset piece እቅድ ያለው ቡድን በቀላሉ advantage መውሰድ ይችላል። ብዙ ቡድ… | 0 |
እርግጥ ነው። የኔ ምርጥ ግን ዛክ ነበር። | 0 |
የተመዝጋቢው ብዛት ሳይሆን ጥራት ረጋ ብላችሁ፡ በጥንቃቄ ተራመዱ ያዋከቡት ነገር . . . | 0 |
ህወሓት ከኦፌኮ ጋር ለመዋሃድ መግባባት ላይ መድረሱ ተገለፀ:: ኦቦ በቀለ ገረባ ፍቃደኛ ሆነዋል! Congratulation OFC. Hello Qeerros ይሰማል! | 0 |
ሸጌ (ብዙአየሁ) ላይ ደርሰናል ?? የአበበ ብርሃኔ ምርጥ ስራ ?? | 0 |
አገሪቱን ለዚህ ቅን ሰዉ ተዉለት እኛ ከዶክተር አብይ ዉጭ ማንንም አናምንም | 0 |
አስተርዮ ቃሉ የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙ/መታየት ወይም መገለጥ ማለት ነው፡፡ጥር 21 ቀን ነፍሷ ከሥጋዋ ተለይቶ በደመና ተነጥቃ ወደ ገነት በመግባት በሰማይና በምድር የተሰጣትን ፀጋና ክብር… | 0 |
ወደቁ ሲጠራ ስምሽን ፤ ልዩ ክብር አለሽ አምላክ የሰጠሽ ፤ ነይ ተመላለሺ ግቢ ከቤታችን ፤ የህይወት ፅዋ ይዘሽ ለነብሳችን። እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ቅድስት አርሴማ እናቴ በያለንበት… | 0 |
ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን! አሜን!! | 0 |
የብልጽግና ጽንሰ-ሀሳብ ቁሳዊ፣ መንፈሳዊና ስርዓታዊ በማለት በሶስት ይከፈላል - ዳንኤል ክብረት ሰው በሰውነቱ ብቻ ክብር ማግኘት ሲችልና ነጻነቱ ሲረጋገጥለት ወደ ብልጽግና የመድረሻ… | 0 |
አብርሽ የሚሰማህን ለማለት የምትፈልገውን ለመግለፅ ቃል አጥተህ ታውቃለህ? በትክክል እየተሰማኝ ያለው እሱ ነው አንዳንዴ የሰውን ቁስል የበለጠ ከማድማት ዝምታ ወርቅ እኮ… | 0 |
ረጅም ነኝ፣ቀጭን ነኝ፣የደረቴ አጥንት ያምራል፣ቆዳዬ በጣም ንፁህ ነው፣አይኔ በጣም ያምራል፣ስለዚህ 70% ድረስ የዓለምን ፋሽን ኢንዱስትሪ ባንኳኳ ሊያስከፍትልኝ የሚችል ነገር አለኝ።ወደፊ… | 0 |
ለምንድን ነው ግን ለበአል ገበያ መቀነስ ሲኖርበት እዚህ ሀገር የሚጨምረው? ?? | 0 |
እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ ሮሜ 12:1 | 0 |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.